ethionews

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ

ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ። ከቲዊተር ገጽ...

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፍቃደኝነቱን የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትመግለፁን በደስታ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ፤ የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት እንዲሁም በአፍሪካ...

አቶ እስክንድር ነጋ በመንግስት ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው በአመራርነትም ሆነ በአባልነት መስራት የማይችሉበት ደረጃ መድረሳቸውን ገለጡ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ፕ/ት አቶ እስክንድር ነጋ ፤ በመንግስት ጫና በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው አሳወቁ።...