#ETHIOPIA

” የወይብላ ቅድስት ማርያምና ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል በተለመደው ቦታ ይከበራል ” – ብፁዕ አቡነ ሄኖክ

የወይብላ ቅድስት ማርያምና ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል በተለመደው ቦታ ይከበራል " - ብፁዕ አቡነ ሄኖክብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስታወሻ። ስለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት ግድያ ያልተነገሩ እውነታዎች።

https://youtu.be/_m2mU9p3bDE https://youtu.be/IWOPVe7IQgg https://youtu.be/7hRMNFEYFS4 ጠቅላይ ሚኒስትር ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ በግፍ ከተገደሉ 50 ዓመታት በኋላ የትነገሩ የአዲስ አበባ ራጉኤል ቤተ...

ህዳር 14 ቀን በጥይት ተደብድበው በግፍ የተገድሉት 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎች

ሰለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎችሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት……ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች...

ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ::

በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ...

ከምስራቃዊ የአማራ ክልል የተነሱ ተሳፋሪዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንደሚንገላቱ ገለፁ

መንግሥት በፀጥታ ሥጋት ምክኒያት የሚደረግ ፍተሻ ነው ብሏልከሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ከዋግ ኽምራ ዞኖች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ኦሮምያ...

ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ ላይ ተቃጥተዋል – ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ

በ2014 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ ላይ ተቃጥተዋል - ኢመደአ አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 23/2014 ዓ/ም፡ ባሳለፍነው 2014...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ...

ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ አዲስ አበባ ይግኛሉ።

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵየ፣ አዲስ አበባ ቆይታ እንደሚኖራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት...