ethiopia

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን ከእስር ተፈቱ?

የአቶ በረከት ስምዖን ከእስር የመፈታቱ አስደንጋጩ ሚስጥር! አቶ በረከት ሰምዖን በሕወሓት ጠያቂነትና ሕወሓትን ለማስደሰት ሲባል በአብይ አሕመድ ቀጭን ትዕዛዝ በብአዴን...

የኳሱ ንጉስ ፔሌ በሞት ሊሸነፍ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend

ፔሌ የደረሰበት የካንሰር ህመም የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ እልፈተ ህይወቱን እንደሚጠባበቁ ቤተ ዘመዶቹ የሚለቁኣቸው መረጃዎች እንደሚከተሉት እየተዘገቡ ነው። Pele’s daughter...

የጥመቀትን በዐል አከባበር የኦሮሞ ባለስልጣናት ሲከለከሉ ያማራ ክልል በወረሃ ታሕሳስ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ እየሸቀለ ነው።

ጥርን በአማራ ክልል።❶ ታህሳስ 26-30 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአስዳማሚው የቤዛ ኩሉ ሥነ-ሥርዓት ጋር - በላሊበላ፣ ❷ ጥር 6 የዳግማዊ...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ።

መቐለ የሚገኘው የፌዴራል መንግስት ልዑክ ፦ - በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ነው። - ልዑኩ...