#EthiopianTribune

“የአለም ፀሐይ ሁሉ ጠልቃ ትወጣለች፣የ’ኔ ፀሐይ ብቻ ምነው ጠልቃ ቀረች።”

ይኼንን ያሉት ሚስታቸውን በሞት የተነጠቁት ሌ/ጄኔራል ዐብይ አበበ ናቸው።ከሥር ያለው ፎቶ ውብ ወጣት ልዕልት ፀሐይ ኃይለሥላሴ ናቸውቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከ...

የአፍሪካ ኅብረት “ ድርድሩ በይፋ ሊጀመር ነው።”

የአፍሪካ ኅብረት የሰላም_ንግግሩን የሚመሩ አካላትን፤ ቀንና ስፍራን አሳውቆ የሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ኦፊሴላዊ ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል። ይኸው በአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ...

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፍቃደኝነቱን የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትመግለፁን በደስታ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ፤ የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት እንዲሁም በአፍሪካ...

“አሜሪካ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ትቆማለች ፤ የአፍሪካ ህብረትን (AU) ዲፕሎማሲያዊ ጥረትን ትደግፋለች ” – አንቶኒ ብሊንከን

" አሜሪካ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ትቆማለች ፤ የአፍሪካ ህብረትን (AU) ዲፕሎማሲያዊ ጥረትን ትደግፋለች " - አንቶኒ ብሊንከን የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ...