0 0

ሳምሶን የት ነው ያለው ?

በኬንያ መዲና ናይሮቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከወራት በፊት ታፍኖ የተወሰደው አቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል የት እንዳለ እስካሁን ድረስ አለመታወቁን በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። ከሦስት ወራት በፊት ከናይሮቢ ጎዳና ላይ ባልታወቁ ሰዎች ከመኪናው እንዲወርድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተወካዮቹ ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ምክር ቤቱ አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሰጡትን...

ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:-...
Menu
Social profiles