0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቢዝነስ ሳምሶን የት ነው ያለው ? Ethiopian Tribune editor 21 February 2022 0 Comment on ሳምሶን የት ነው ያለው ? በኬንያ መዲና ናይሮቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከወራት በፊት ታፍኖ የተወሰደው አቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል የት እንዳለ እስካሁን ድረስ አለመታወቁን በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። ከሦስት ወራት በፊት ከናይሮቢ ጎዳና ላይ ባልታወቁ ሰዎች ከመኪናው እንዲወርድ ተደርጎ ከተወሰደ በኋላ እስካሁን... Read More
News -0 Minutes ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ Ethiopian Tribune editor 21 February 2022 0 Comment on ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተወካዮቹ ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ምክር ቤቱ አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሰጡትን ማብራሪያ እና ምላሽ ሁሉም... Read More
ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና -0 Minutes ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ። Ethiopian Tribune editor 21 February 2022 0 Comment on ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ። አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:- 1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ... Read More