ዘገባዎች በአማርኛ

አገር በመክዳት ወንጀል የተጠረጠሩት ሰባት ጄኔራል መኮንኖች ላይ 14 የምርመራ ቀናት ተፈቀደ

የሬዲዮ መገናኛን በመጥለፍና ግንኙነት እንዳይኖር በማቋረጥ የሰሜን ዕዝ በሕገወጡ የሕወሓት ጦር ጉዳት እንዲደርስበት በማድረጋቸው፣ አገር በመክዳትና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል...

በቤኒሻንጉል ክልል በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከፈተ ተኩስ 34 ሰዎች ባሰቃቂ ሁኔታ ሳይገደሉ እንዳልቀረ ኮሚሽኑ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ሌሊቱን፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በደባጤ ወረዳ ከወንበራ ወደ ቻግኒ...

የኮቪድ ወረርሽኝ እያለ ሀገራዊ ምርጫውን ማኬሄድ እንደሚቻል ጤና ሚንስቴር ገለጸ

የጤና ጥበቃ ሚንስቴር የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እያለ ሀገር አቀፍ ምርጫውን ማኬሄድ እንጀሚቻል ገለጸ ።የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዛሬ መስከረም 8 ቀን...

አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ24 ሰዎች ላይ በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ!

ክሱ የተመሰረተው ታዋቂው የኦሮሞ ዘፋኝ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በሰኔ ወር መጨረሻ ከ 150 በላይ ሰዎች እንዲገደሉ ከተደረገ የጎሳ ብጥብጥ...

የንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት የብር ለውጡ የአንድ ወር የጊዜ ገደብ እንዲበጅለት ጠየቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አዲሱን የብር ኖት ከብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ጋር ሆነው ሲያስተዋውቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ...

ኢትዮጵያ አዲስ የብር ምስሎችን ለማተም 3.7 ቢሊዮን ብር (101 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር) አውጥታለች ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ወይዘሮ ይናገር ደሴ ባቀረቡት መግለጫ እንዳስታወቁት አዲስ የተዋወቁት የገንዘብ ኖቶች አገሪቱ መዝባሪዎችና የተቀናጁና የተደራጁ ውንጀለኞች ብርን...