African News

ዜና ከአፍሪቃ

ዶ/ር ደብረፅዮን ለሠላም ድርድር ድርጅታቸው ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ።

ህወሓት በደቡብ አፍሪካ በሚደረገው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን ትላንት ምሽት አሳውቋል። ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ርጠኞች ነን ሲልም...