Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

አማራ

አቶ ታየ ደንደዓ:- ሴተኛ አዳሪ በሚሊዮን የገዛ ቡድን ዛሬ በህግ ማስከበር ስም የደሃ ቤት እና ቤተ እምነት ማፍረስ ተገቢ አይደለም!!

“የቱለማን መሬት ሸጦ ሴተኛ አዳሪ በሚሊዮን የገዛ ቡድን ዛሬ በህግ ማስከበር ስም የደሃ ቤት እና ቤተ እምነት ማፍረስ ተገቢ አይደለም!!” አቶ ታየ ደንደዓ አቶ ታዬ ደንደዓ በአዲስ አበባ ዙሪያ ሸገር ከተማ የሚፈርሱ ቤቶች እና ቤተ እምነቶችን ተከትሎ የፃፉት እንደሚከተለው ወደ…

ማህበራዊ ጉዳዮች

ከአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም የተሰጠ የአቋም መግለጫ።

24 December 2022 የአማራ ህዝብ እንደሚታወቀው በመዋቅራዊ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ አንድ አመታት በላይ አስቆጥሯል ዛሬም መደመርበተባለ ማግሥት በመንግሥትመዋቅር በወለጋ፣መተከል፣ ሸዋ እና በመላው ኢትዮጵያ የመንግሥት ታጣቂዎች የኦሮሞ ልዩ ሃይል; ኦነግ ሼኔ(ኦነግ), ጋቻሲሪና እና ኦዴፓ ብልፅግና ተጣምረው ዘር ማጥፋት…