ኢትዮጵያን ትሪቢውን

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ በዓለ ልደት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ልደትን አስመልክተው...

የፌዴራል ፖሊስ መቐለ ከተማ ገብቶ ኃላፊነቱን መወጣት ጀምሯል።

የሰላም የስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተለዉ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር (monitoring, verification and compliance) ቡድን በይፋ ተቋቁሟል። • የተልዕኮ ቡድኑ...

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን ከእስር ተፈቱ?

የአቶ በረከት ስምዖን ከእስር የመፈታቱ አስደንጋጩ ሚስጥር! አቶ በረከት ሰምዖን በሕወሓት ጠያቂነትና ሕወሓትን ለማስደሰት ሲባል በአብይ አሕመድ ቀጭን ትዕዛዝ በብአዴን...