ኢትዮጵያ

ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተር ሆኑ።

ከሚኒስትርነታቸው የተሰናበቱት ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው።ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሚሆነው ዳግማዊት፤ አዲሱ ስራቸውን በቀጣዩ ወር...

ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ።

#መልዕክት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦ " ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ...

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው መሾማየውን የዲኘሎማሲ ምንጮችን ጠቅሶ አል ዐይን አማርኛ ዘግቧል። በቅርቡ ዲፕሎማቶችን ወደ አዲስ...

” የወይብላ ቅድስት ማርያምና ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል በተለመደው ቦታ ይከበራል ” – ብፁዕ አቡነ ሄኖክ

የወይብላ ቅድስት ማርያምና ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀት በዓል በተለመደው ቦታ ይከበራል " - ብፁዕ አቡነ ሄኖክብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ...

አራት ሚኒስትሮች በኬክ ተሸኙ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፦- የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፤ - የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤ - የግብርና ሚኒስትር...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ በዓለ ልደት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ልደትን አስመልክተው...