በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኮቪድ-19 ምክኒያት ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ ተዳርገዋል።
የኮቪድ -19 ወረርሽኝና ወረርሽኙን ለመከላከል የተወሰዱ እርምጃዎች በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ መዳረጉን “የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቅ ግንኙነት መረብ” የተሰኘ የአሜሪካ መንግስታዊ የጥናት ተቋም ያወጣው ሪፖርት አመለከተ፡፡ ኮሮና ቫይረስ ባለፈው መጋቢት ወር በኢትዮጵያ መታየቱን ተከትሎ መንግስት የበሽታውን…
የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰን አንመጣም!!
የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰው ክልሉን የሚወክሉ አባላት በስብሰባው እንደማይሳተፉ አስታወቀ። የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ እንዳለው ምክር ቤቱ ለነሐሴ 30/2012 ዓ/ም የጠራው ስብሰባው በምክር ቤት አሰራር የአባላት…
የትግራይ ክልል የፌደራል መንግስትን በመናቅ የህዝብ ምክርቤት ምርጫ ሊይካሄዳ ነው ተባለ!
የፊታችን ረብዑ ሕሃት መራሹ የትግራይ ክልል አስተዳደር ክልላዊ ምርጫውን ለማድርግ ስራወን አጠናቋል። አቶ ጌታቸው ረዳ ለሮይተር የመርጃ አውታር እንደተናገሩት ‘የክልል ምርጫውን አየቀሬ ነው። የ አብይ ምንግስት ወተደራዊ እርምጃ እና የትግራይ ክልልን መተዳደሪያ ገንዘብ ሊይዝ ይችላል ነግር ግን ክልላችን የሚመጡትን ተጽኖዎች…
ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም!
Achamyeleh Tamiruአቻምየለህ ታምሩ ሰማዩንም ምድሩንም የኛ ነው የሚሉ ኦነጋውያንን እሹሩሩ ማለቱ ማብቃት አለበት። «ዳግማዊ ምኒልክን ውደዱ፣ ኢትዮጵያዊ ናችሁ፣ ስለወደፊቱ ብቻ እንስማማ» እያሉ ማባባሉ ምንም ፋይዳ የለውም። «ዳግማዊ ምኒልክን እንጠላለን» ፣ «ኢትዮጵያ አይደለንም» ወዘተ…ሲሉ የሚውሉ ሰዎችን «በወረራ የያዛችሁትን የዳግማዊ ምኒልክ ርስትም…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የሀብት ማስመዝገብ ሥራው ሙስናን…
Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia
Daily Laboratory test: 20,153Severe cases: 291New recovered: 515New deaths: 16New cases: 1,638Total Laboratory test: 757,057Active cases: 24,996Total recovered: 14,995Total deaths: 678Total cases: 40,671 source: Ministry of Health of Ethiopia
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል።
አምባሳደሮቹ የተጠሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያዘጋጀው የአምባሳደሮቹ የዲፕሎማሲ ተግባራትን ግምገማና የቀጣይ ዓመት አጠቃላይ የውጭ ዲፕሎማሲ የትኩረት ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል። ቃል አቀባዩ ባለፈው ዓርብ ነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም….
አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።
በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ማክሰኞ የሀገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትርን ተክቶታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ የመከላከያ አዛዥ የነበሩትን ኦቦ ለማ መገርሳን ከበልጽግና ፓርቲ…
ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ
ልዑል ሚካኤል መኮንን በ “የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር”በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤ ልብ ናቸው ጠቅላይ ሚኒቴራችን።
ግብፅ ፣ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በተባባሰው ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ አንድነት-መሪነት የተጀመሩትን ውይይቶች ቀጠሉ።
ግብፅ ፣ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በተባባሰው ግድብ ግንባታ ዙሪያ