ፓትሪያርክ

ፓትሪያርክ ይሉዋል እነዲህ ነው። እን ደ ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ።

ፕትርክና አይገባኝም ስላሉ ብቻ መንበራቸውን ጥለው እንዳይሄዱ በወታደር ይጠበቁ የነበረት ከወላይታ የተገኙት ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ የቀደመው ስማቸው አባ መልአኩ...