ኢትዮጵያን ትሪቢውን

ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ አዲስ አበባ ይግኛሉ።

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵየ፣ አዲስ አበባ ቆይታ እንደሚኖራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት...

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ሙከራ መደረጉን ኢንሳ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ኢንሳ አስታውቋል፡፡የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር...

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡በአማራ ክልል አሁንም የሕወሓት ወራሪ ሀይል ባለባቸው...

የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በዞኑ እስረኞችን ለማስፈታት የሞከሩ 16 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ።

ዞኑ ይህን ያሳወቀው ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃል ነው።የዞን ም/አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ደጀኔ ለሬድዮ ጣቢያው ፥ " ትናንት ሌሊት...

የብልፅግና መንግስት የሕግ ጥሰትና ማናለብኝነት።

በ ተዘራ አሰጉ መግቢያ የሕግ ፅንሰ ሃሳብ እንደሚያመለክተው ሕግ እራሱን የቻለ የዕውቀት መስክ/Regiem/ ነው። ሕግ ሉሃላዊነቱ ተጠብቆ ያለማንምና ያለምንም ጣልቃ ገብነት...