ኮቪድ-19

በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኮቪድ-19 ምክኒያት ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ ተዳርገዋል።

የኮቪድ -19 ወረርሽኝና ወረርሽኙን ለመከላከል የተወሰዱ እርምጃዎች በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ መዳረጉን “የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቅ...