0 0

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት በትላንትናው...
1 0

የ መጨረሻ ግባችን የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ነው።

"የፋኖ ትግል የመጨረሻ ግብ የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ይሆናል ማለት ነው።" ፋኖ ሻለቃ አንተነህ ሻለቃ አንተነህ የፋኖ አማራ Fano Amhara የምኒሊክ ብርጌድ አዛዥ በዐማራ ሕዝባዊ ግንባር ጥላ ስር ፣ በጎንደር ዙሪያ፣...
0 0

“የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ የተዋህዶ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በፆም ፀሎት ተቀበሉት” የተዋሕዶ አባቶች መልክት።

መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀለበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አስተላለፈች። ቤተክርስቲያን ይህን ጥሪ ያስተላለፈችው የአዲሱን ዓመት...
0 0

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፱ ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመች

፩- ቆሞስ አባ ክንፈ ገብርኤል ተክለማርያም ብፁዕ አቡነ ገሪማ ተብለው ተሠይመው ጌዴኦ አማሮና ቡርጂ ሀገረ ስብከት፤ ፪- ቆሞስ አባ ሣህለ ማርያም ቶላ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ተብለው ተሠይመው ለምዕራብ ሸዋ ሀገረ...
Menu
Social profiles