ethiopia

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ” የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ህወሓት ታጣቂዎች፣ የሌሎች አገራት ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ተዋግተዋል”

የፀጥታ ኃይሉ በአሸባሪው አልሸባብ ላይ በወሰደው እርምጃ የሸኔ እና የህወሓት የሽብር ቡድኖች አባላት እንዲሁም የሌሎች አገር ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው...

የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መልዕክት ከአገረ አሜሪካ

የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መልዕክት...

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ ::

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ስለሺ÷የኢትዮጵያ መንግስት በግጭት እና...