Ethiopian News

የሦስቱነን ሚኒስትሮች ሹመት ለማጽደቅ የተሰጠው ድምጽ ፲ የህዝብ ተወካዮች እንደተቃወሙት ተነገረ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡለተን ሶስት የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት...

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው መሾማየውን የዲኘሎማሲ ምንጮችን ጠቅሶ አል ዐይን አማርኛ ዘግቧል። በቅርቡ ዲፕሎማቶችን ወደ አዲስ...