የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል።
አምባሳደሮቹ የተጠሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያዘጋጀው የአምባሳደሮቹ የዲፕሎማሲ ተግባራትን ግምገማና የቀጣይ ዓመት አጠቃላይ የውጭ ዲፕሎማሲ የትኩረት ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል። ቃል አቀባዩ ባለፈው ዓርብ ነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም….
አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።
በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ማክሰኞ የሀገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትርን ተክቶታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ የመከላከያ አዛዥ የነበሩትን ኦቦ ለማ መገርሳን ከበልጽግና ፓርቲ…
ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ
ልዑል ሚካኤል መኮንን በ “የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር”በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤ ልብ ናቸው ጠቅላይ ሚኒቴራችን።
ግብፅ ፣ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በተባባሰው ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ አንድነት-መሪነት የተጀመሩትን ውይይቶች ቀጠሉ።
ግብፅ ፣ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በተባባሰው ግድብ ግንባታ ዙሪያ