Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ethiopianews

Ethiopia: “committee formed to investigate allegations of food aid misappropriation”

Ethiopia, aid partners form committee to investigate allegations of food aid misappropriation The Ethiopian government and aid partners have formed a joint technical committee to investigate allegations of food aid misappropriation, an Ethiopian official said. Speaking at a press conference…

አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ለመንግስት እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ ሊሞግቱ ነው።

አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስና እጃቸውን በሽብርተኝነት ለከሳሳቸው መንግስት እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ እንደሚሟገቱ አሳወቁ። “ከአገዛዙ አፈና፣ እስርና ግድያ ሸሽቶ በማምለጥ የሚመጣ መፍትሄ የለም። ትግላችን ሰላማዊና ህጋዊ እስከሆነ ድረስ በገፍ እየታሰርንና እየሞትን አገዛዙ በሀይልና በአፈና ሊያሸንፈን እንደማይችል ተስፋ ልናስቆርጠው…

UN scrutinized the Ethiopian government officials over Human Rights

Justice Ministry grilled over crimes in northern Ethiopia Committee dissatisfied with official’s response Officials of the Ethiopian Ministry of Justice are scrutinized by the United Nations for failing to investigate allegations of human rights violations related to the war in…

Ethiopia’s brutal identity crisis

Minority rights dilemma exemplifies Ethiopia’s brutal identity crisis This article is part of the Analytical Reporting to Improve the Federation (ARIF) project. Ethiopia’s ethnofederal system was designed to counter coercive homogenization, but, as in the former Yugoslavia, it left minorities…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ በዓለ ልደት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ልደትን አስመልክተው ” የእንኳን አደረሳችሁ ” መልእክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ አንስተው አባታዊ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ቅዱስናታቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ ”…

Ethiopia: Peace Making in an Ancient Kingdom

Ethiopia: Peace Making in an Ancient Kingdom   By Rasheed Akinkuolie Ethiopia, an ancient African kingdom was for over 3000years, ruled by 312 Emperors and 80 dynasties until 1974, when the monarchy was abolished. Ethiopia’s endurance and longevity could be attributed to the…

violence in Ethiopia: facebook faces $1.6 billion law suit

A $1.6 billion lawsuit alleges Facebook’s inaction fueled violence in Ethiopia By Emily Olson FoxgloveAbrham Amare, one of the plaintiffs named in a new lawsuit filed against Facebook’s parent company, Meta, claims that social media posts directly led to his father’s…

violence in Ethiopia: facebook faces $1.6 billion law suit

A $1.6 billion lawsuit alleges Facebook’s inaction fueled violence in Ethiopia By Emily Olson FoxgloveAbrham Amare, one of the plaintiffs named in a new lawsuit filed against Facebook’s parent company, Meta, claims that social media posts directly led to his father’s…

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አዲስ አበባ ደረሱ።

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሰርጌይ ላቭሮቭ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የሩሲያው…

Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ

መደምሰስ ወይስ መገንባት? ጥፋት ወይስ ልማት? ጭለማ ወይስ ብርሃን?

በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ እናት አገር ታማለች። ልጆችዋ ዘራቸዉና ኃይማኖታቸዉ እየተመረጠ እየተጨፈጨፉና እንደቅጠል እየረገፉ ናቸዉ። አቢያተ ክርስቲያናትና ገዳማት እየተቃጠሉ ናቸዉ። ታሪካዊ ቅርሶች እየተቃጠሉና እየተዘረፉ ናቸዉ። ማሳዎችና ምርቶች እየተቃጠሉና እየተመረዙ ናቸዉ። ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች እየተቃጠሉ ናቸዉ። ሕፃናት ጭምር ለጦርነት እየተማገዱ…