ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የመከላከያ ሠራዊት የኃይል ሥምሪት መምርያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳስታወቁት፣ አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮችና አንድ...

በትግራይ ክልል ለወደሙና ለተዘረፉ ድርጅቶች ባለሀብቶች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

ሲሳይ ሳህሉበትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግሥት በወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በደረሰባቸው የንብረት ውድመትና ዝርፊያ ተመልሰው ወደ ሥራ...

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩትና አቦይ ስብሃት በመባል የሚታወቁት አቶ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ...

ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) “በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚሰጥባቸው መንገዶች መከፈታቸው ተገለጸ”

ብሩክ አብዱበትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚሰጥባቸው መንገዶች መከፈታቸው ተገለጸየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) በትግራይ ክልል ‹‹የሕግ ማስከበር...

አገር በመክዳት ወንጀል የተጠረጠሩት ሰባት ጄኔራል መኮንኖች ላይ 14 የምርመራ ቀናት ተፈቀደ

የሬዲዮ መገናኛን በመጥለፍና ግንኙነት እንዳይኖር በማቋረጥ የሰሜን ዕዝ በሕገወጡ የሕወሓት ጦር ጉዳት እንዲደርስበት በማድረጋቸው፣ አገር በመክዳትና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል...

በቤኒሻንጉል ክልል በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከፈተ ተኩስ 34 ሰዎች ባሰቃቂ ሁኔታ ሳይገደሉ እንዳልቀረ ኮሚሽኑ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ሌሊቱን፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በደባጤ ወረዳ ከወንበራ ወደ ቻግኒ...