Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Ethiopian Tribune editor

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የሀብት ማስመዝገብ ሥራው ሙስናን…

Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Daily Laboratory test: 20,153Severe cases: 291New recovered: 515New deaths: 16New cases: 1,638Total Laboratory test: 757,057Active cases: 24,996Total recovered: 14,995Total deaths: 678Total cases: 40,671 source: Ministry of Health of Ethiopia

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል።

አምባሳደሮቹ የተጠሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያዘጋጀው የአምባሳደሮቹ የዲፕሎማሲ ተግባራትን ግምገማና የቀጣይ ዓመት አጠቃላይ የውጭ ዲፕሎማሲ የትኩረት ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል። ቃል አቀባዩ ባለፈው ዓርብ ነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም….

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር

1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው…

በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።

አርቲስት ሹክሪ ጀማል “ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።

አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።

በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ማክሰኞ የሀገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትርን ተክቶታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ የመከላከያ አዛዥ የነበሩትን ኦቦ ለማ መገርሳን ከበልጽግና ፓርቲ…

ዛሬ የዳግማዊ ሚኒልክ ልደት ነው። ትላንትና የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ ሁሉም ዝምዳና አላቸው!

አፄ ሚኒልክ ያበረከቱልን ከብዙው ጥቂቱ1882 ዓ.ም. ———————ስልክ1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ1886 ዓ.ም. ———————የውኃ ቧንቧ1887 ዓ.ም. ———————ጫማ1887 ዓ.ም. ———————ድር1887 ዓ.ም. ———————የሙዚቃ ት/ቤት1887 ዓ.ም. ———————የጽሕፈት መኪና1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ1889 ዓ.ም. ———————ዘመናዊ ህክምና1889 ዓ.ም. ———————ሲኒማ1889 ዓ.ም. ———————የሙዚቃ ሸክላ1889 ዓ.ም. ———————ቀይ መስቀል1890…

ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ

ልዑል ሚካኤል መኮንን በ “የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር”በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤ ልብ ናቸው ጠቅላይ ሚኒቴራችን።

ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ ለ ት/ቤቶች ቅድሚያ መስጠት ያለባት እንዴት ነው?

ተጻፈው በአዲሱ ደረሴ ሲሆን ከ እንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በግርድፉ የተተርጎመ። የኮሮና ቫይረስ ወደ ላይ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያለ ይመስላል። የአህጉሮችን በሮች አንድ በአንድ በመክፈት በዓለም ላይ እየሰራ ነው ፡፡ እስያ ወደ አውሮፓ ፣ ከዚያ ወደ አሜሪካ ፣ እና አሁን…