0 0

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ

ቅርሶቹ ከአንድ መቶ ሀምሳ ሶስት አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ መሆናቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል ፡፡ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ጦርነት ላይ ይጠቀሙበት የነበረ የጦር ጋሻ ፣ ከቆዳ የተሰራና በእጅ የተጻፈ...
0 0

Ethiopia | ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል

የዚህ ዐመት ፳፻፲፫ ልዩ የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ሆነዋል:: https://youtu.be/SCXYLrgpCWo በዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት ትዕዛዝ ስለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ የፈጸሙት ጀብድ ከታሪክ ማህደራቸው ተነቧል። በዲፕሎማሲው...
1 0

በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ።

የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የድሮው የአፍሪካ አንድነት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ መመስረቱ ጋር ተያይዞ አብሮ የተከፈተው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ የመጀመሪያ ሴት ዜና አንባቢ የነበሩት ወይዘሮ እሊኔ መኩሪያ ባደረባቸው...
0 0

የኤርትራ ማስተባበያ !

ኤርትራ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤትና የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ኃላፊ "ተጨባጭ ያልሆኑ ተደጋጋሚ ክሶችን" አቅርበውብኛል ስትል ተቃወመች። ኒው ዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የኤርትራ ወኪል እንዳለው የጸጥታው ምክር...
Menu
Social profiles