0 0

ኢትዮጵያ ሁለተኛዋን ሳተላይት ከቻይና ጋር በመተባባበር ወደ ህዋው ለመልቀቅ እየተዘጋጀች ትገኛለች!

ኢትዮጵያ ባለፈው ታህሳስ ወር ETRSS-1 ሳተላይት ወደ ሀዋው ካስወንጨፈች ከስምንት ወር በኋላ ሁለተኟዋን ሳተላይት በሚቀጥለው ወር በዓዲሱ ዘመን መለወጫ ማግስት ወደ ኦርቢት ለማስገባት አቅዳለች ፡፡በቻይና ገንዘብና በሳተላይት ማስጀመሪያ ጣቢያዋ የታገዘ...
Menu
Social profiles