0 0

አቶ ጌታቸው አሰፋ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ቁጥጥር ስር ውሏል።

የትግራይ ህዝብ በአሉን በሰላም እንዳያሳልፍ የእናት ጡት ነካሽ የሆኑ የጁንታው ቡድን ርዝራዦች እዚህም እዚያም ችግር ለመፍጠር ሙከራ ቢያደርጉም ቁንጮወቹ ጁንታወች እየተያዙና እየተደመሰሱ ይገኛሉ። በአሁኑ ሠአት አብዛኛው የጁንታው የላዕላይ አመራሮች በጀግናው...
0 0

ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ አመራሮች ሲደመሰሱ 9 ደግሞ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውን የጁንታው አፈቀላጤ ሴኩቱሬን ጨምሮ 4 ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ አመራሮች ሲደመሰሱ 9 ደግሞ በቁጥጥር ስር ዋሉ የሰሜን ዕዝን በ45...
Menu
Social profiles