0 0

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩትና አቦይ ስብሃት በመባል የሚታወቁት አቶ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ አስታውቀዋል፡፡የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት...
Menu
Social profiles