“ሕግን የማስከበር እርምጃ ሕግን የተከተለ መሆን አለበት” – ኢሰመኮ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያለው የእስረኞች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንደሚያሳስበው ገለጸ። ኮሚሽኑ ከህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. እስከ ጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስጥ በክልሉ ያለውን የእስረኞችን አያያዝ ሁኔታ በተመለከተ በተለይም የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን…
የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገባ።
የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገባ። በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው እንዳለፈ የተገለፀው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስክሬን ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አዲስ አበባ ተልኮ እንደነበር ይታወሳል። በአሁኑ ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር አለም አቀፍ ኤርፖርት አየገባ ይገኛል። በስፍራው ፦…
Sudan does not want to be at mercy of Ethiopia: Prime Minister Abdalla Hamdok.
Sudan is seeking a legally binding agreement over the filling and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) because the downstream country does not want to be at the mercy of Ethiopia, said Sudanese Prime Minister Abdalla Hamdok. Speaking…