The Logic Behind Events In Ethiopia – OpEd
Peter W. Esmonde*May 16, 2021 A girl stands outside her home in the Tigray Region, Ethiopia. Credit: UNICEF/Tanya Bindra On July 22, 2020 The Minority Rights Group published a press release on ethnic cleansing of minorities in Ethiopia. On October…
#መንግሥትም ሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ በፓትርይርኩ አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ያድርግ
መጋቢ ጥበብ መንገሻ መልኬ ===>>”እኔ ቅዱስ እንደሆኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ፤”(1ኛ ጰጥሮስ 1፤16) >>#የቅዱስ ፓትርያርኩን ቃል የግላቸው ነው” የሚለው አነጋገር ከሕገ ቤተ ክርስቲያን አንጻር ስህተትና ግድፈት ነው፤>>#መንግሥትም ሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ በፓትርይርኩ አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ያድርግ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን…
ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት
(በዶ/ር ትግስት መንግስቱ ኃ/ማርያም) አማራ በአማራነቱ ምክንያት ብቻ ሲጨፈጨፍ ስናይ ለምን ይህ ይሆናል ማለታችን የአማራ ብሄር ተኛ አያረገንም። ሌላውም ሲገደል ለምን ብለን ነብር። ዘረኛ ጠባብ ብሄረተኛ ኦሮሞዎች የኦሮሞን ህዝብ አይወክሉትም ። ነገር ግን የኦሮሞ ህዝብ በስሙ የሚሰራውን ግፍ አይቶ በቃ…
Ethiopia postpones June 5 parliamentary elections
Ethiopia has postponed parliamentary elections due on June 5, the country’s electoral body said on Saturday, adding it did not foresee a delay of more than three weeks. The Horn of Africa country was originally scheduled to hold the vote…
ጠ. ሚንስትር ዐቢይ :- በኢትዮጵያዊነት የምትሠራ ነህ ወይስ በጠላት መሣሪያነት ! ? አፍረጥርጠው ! ! ማንን ፈርተህ!!!
ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ Yigrem ለይ ! ! ! ሚያዝያ 19/13 ጠ. ሚንስትር ዐቢይ :- በኢትዮጵያዊነት የምትሠራ ነህ ወይስ በጠላት መሣሪያነት ! ? አፍረጥርጠው ! ! ማንን ፈርተህ!!! “ኢትዮጵያ ሆይ ረስቼስ እንደኾን ቀኜ ትርሳኝ! አላሰብሁሽ እንደኾን ምላሴ ከታነጋዬ ትጣበቅ ከደስታዬ ኹሉ…
#ቅዱስ ሲኖዶስም ሆነ መንግሥት ከማጋነን ይልቅ ማመዛዘን ይጠበቅበታል፤
===»የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቃለ ምልልስ፤«=== #ቅዱስ ሲኖዶስም ሆነ መንግሥት ከማጋነን ይልቅ ማመዛዘን ይጠበቅበታል፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተቃሟቸው መጠን ቢለያይም፤ ደርግንም ሆነ በጊዜው የነበሩትን ኤጴስ ቆጶስ አድርገው የሾሟቸውን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፓትርያርክን ሳይቀር ተቃውመዋል፤ በሕወሀት ጊዜም አቡነ…