Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 5 November 2021

ወ/ሮ ሠናይት ሺፈራው 1963 – 2021

ወ/ሮ ሠናይት ሺፈራው1963 – 2021–—————– ውድ ወ/ሮ ሠናይት ከአባታቸው ከአቶ ሺፈራው ደሳለኝና ከናታቸው ከወ/ሮ ሕይወት ጣላርጌ በፈረንጆች አቆጣጠር በመጋቢት 30 ቀን 1963 ዓ/ም በድሬዳዋ ከተማ ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የኡንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቅዱስ ሚካኤል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታተሉ። የሁለተኛ ደረጃ…