STATEMENT ON THE PROSPECTS FOR PEACE IN ETHIOPIA BY H.E. O OBASANJO.
ሁለቱም ወገኖች ሰላም፣ ጸጥታና የኢትዮጵያ መረጋጋት ምኞታቸው መሆኑን ገልፀውልኛል - ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የመንግስትን እና የህወሃትን አመራሮችን ማነጋገራቸውን ካስታወቁ በኋላ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ https://mereja.com/amharic/v2/622410...
