0 0

የፖለቲካ ሥልጣን ቢኖረኝ

(በቀለ ገሠሠ) በህይወቴ የፖለቲካ ሥልጣን ተመኝቼ አላውቅም። ፍላጎቴ እግዚአብሔር ይመስገን ባገኘሁት ከፍተኛ ትምህርትና ዓለማቀፍ የሥራ ልምዴ ወገኔን ማገልገል ብቻ ነበር። ዛሬ ግን በተለይ በአማራው ወገኖቻችን ላይ ያነጣጠረው የጅምላ ጭፍጨፋና መፈናቀል...
Menu
Social profiles