0 0

ዛሬ የዳግማዊ ሚኒልክ ልደት ነው። ትላንትና የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ ሁሉም ዝምዳና አላቸው!

አፄ ሚኒልክ ያበረከቱልን ከብዙው ጥቂቱ1882 ዓ.ም. ---------------------ስልክ1886 ዓ.ም. ---------------------ፖስታ1886 ዓ.ም. ---------------------ባህር ዛፍ1886 ዓ.ም. ---------------------ገንዘብ1886 ዓ.ም. ---------------------የውኃ ቧንቧ1887 ዓ.ም. ---------------------ጫማ1887 ዓ.ም. ---------------------ድር1887 ዓ.ም. ---------------------የሙዚቃ ት/ቤት1887 ዓ.ም. ---------------------የጽሕፈት መኪና1889 ዓ.ም. ---------------------ኤሌክትሪክ1889 ዓ.ም....
0 0

ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ

ልዑል ሚካኤል መኮንን በ “የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር”በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤ ልብ ናቸው ጠቅላይ ሚኒቴራችን።

0 0

ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ ለ ት/ቤቶች ቅድሚያ መስጠት ያለባት እንዴት ነው?

ተጻፈው በአዲሱ ደረሴ ሲሆን ከ እንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በግርድፉ የተተርጎመ። የኮሮና ቫይረስ ወደ ላይ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያለ ይመስላል። የአህጉሮችን በሮች አንድ በአንድ በመክፈት በዓለም ላይ እየሰራ ነው ፡፡...
Menu
Social profiles