0 0

በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በጉርባ እና ጣና ቀበሌ የንጹህ ውሃ አቅርቦት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል

ማርሲል ንፁህ ውሃ ምረቃ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በጉርባ እና ጣና ቀበሌ የንጹህ ውሃ አቅርቦት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል
0 0

የአሜሪካ ሴኔቶች እነጃዋር እና ከርሱ ጋር የታስሩት እስረኞች እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ

ሁለት የከፍተኛ የአሜሪካ ምክርቤት አባላት የኢትዮጵያን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጃዋር መሀመድን በቁጥጥር ስር ለማዋሉ እርዳታ እንዲያግኝ ለአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ የባልስልጣን ክፍል ደብዳቤ ልከዋል ፡፡ሴናተር ኤሚ ኾልቡቻር እና ቲና ስሚዝ የ...
0 0

ኦታ ቤንጋ፦ በሃገረ አሜሪካ እንደ ብርቅዬ አውሬ ና የዱር አራዊት ለመታየት ታፍኖ የተውሰደው ብላቴን።

ኦታ ቤንጋ በ 1904 እ.ኤ.አ. ከ አሁኗ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪብሊክ ከምትባለው ተጠልፎ እንደ ዱር አራዊት በሃገረ አሜሪካ "እንደ ብርቅዬ አውሬ" ለመታየት ወደ አሜሪካ ተጠርዞ ተወሰደ ፡፡ ኦታ ቤንጋ ኦታ ቤንጋ...
0 0

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ!

ወደ ሻንጋይ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ የሚያደርገው በረራ ከነሃሴ 25 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ። የቻይና ሲቪል አቪዬሽን አስተዳደር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጓዢዎች...
0 0

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

---በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡የልጃችን የሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ እና ግድያውን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ ዞኖች ተቀነባብረው በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ ኦርቶዶክሳውያንን መርዳትንና መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ ከ-“አማን አማን እብለክሙ...
0 0

ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም!

Achamyeleh Tamiruአቻምየለህ ታምሩሰማዩንም ምድሩንም የኛ ነው የሚሉ ኦነጋውያንን እሹሩሩ ማለቱ ማብቃት አለበት። «ዳግማዊ ምኒልክን ውደዱ፣ ኢትዮጵያዊ ናችሁ፣ ስለወደፊቱ ብቻ እንስማማ» እያሉ ማባባሉ ምንም ፋይዳ የለውም። «ዳግማዊ ምኒልክን እንጠላለን» ፣ «ኢትዮጵያ...
0 0

ሐረር የፍቅር ከተማ ወይስ የካህዲያን ከተማ

ልዑል ራስ መኮንን፤ለዑል ራስ መኮንን ወልደሚካል ጉዲሳ የተወለዱት አንኮበር ነው። አንኮበር ከቀደምት የአክሱም እና የላስታ ቀጥሎም ከጎንደር ነገሥታት በአንድ በኩል ብቻ ትውልድ ካላቸው ውስጥ በመካከለኛው የሀገራችን ክፍል በተለይም በዘመነ መሣፍንት...
Menu
Social profiles