“Pompeo approves plans to halt aid to Ethiopia over Nile dam dispute” The Hill.
by Brook K Seifu In a string of unfavorable news, all against the best interests of Ethiopia coming out from the US leadership on State and Federal levels, one got to ask WHY? What the heck is the problem? The…
Haile Selassie, the “Last Christian Emperor”
Ethiopia was among the first nations to adopt Christianity as its official religion. The “Last Christian Emperor” is an almost forgotten description of Haile Selassie, late Emperor of Ethiopia. More usually he is known as the “Lion of Judah” or…
ለኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ ገሚሱን የምትሰጠውን የገንዘብ እርዳታ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።
አንዳንድ የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው ዋሽንግተን ከአዲስ አበባ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጎዳል ብለው አሳስበዋል። ከአሜሪካ የሚገኘው የውጭ ዕርዳታ በ$130 ሚሊዮን እንደሚቀንስ የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናት እንደ አስጠነቀቁም ተዘግቧል። በዚህ የእርዳታ ቅነሳ ላይ የሚጎዱ ፕሮግራሞች የፀጥታ ድጋፍን ፣ የፀረ-ሽብርተኝነትን እና ወታደራዊ ትምህርትን እና…
በ ኦሮሚያ ምክትል ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች የተገደለው የኮሎኔል አስፋው አያሌውን የቀብር ሥነ ስርዓት
#አቤት_እግዚኦ__ወላድ_በድባብ_ትሂድ …‼️ይህ ወኔ ጠርቅ ክትባት አያምልጣችሁ፤#MustSeee❗ይህ ህዝብ ቅኔ ነው፤ይህ ህዝብ ትንግርት ነው፤ይህ ህዝብ እጅግ አስተዋይና ዊዝደምን በተፈጥሮ የተቸረ ህዝብ ነው፡፡ የኮሎኔል አስፋው አያሌውን የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ ይህንን መንግስትን ያስደነገጠ ክስተት የህዝብ ወኔ እና #ፋኖ_ሲፎገላ ተመልከቱና ደማችሁ ውስጥ የሚራወጥ አንዳች…