0 0

“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” – ልበ ብርሃኑ

“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” - ልበ ብርሃኑበደሴ ከተማ ውስጥ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክና በእንጨት ሥራ ተሰማርተው ለብዙዎች የህይወት ለውጥ መሰረት የሆኑት ዐይነ-ሥውሩ የ70 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ።ቪዲዮ ዘገባ፦ መስፍን አራጌ
0 0

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ!

እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ ተሰልፈው ለኤምባሲው እና ለኢትዮጵያ መንግስት የድጋፍ ሠልፍ አድርገው ውለዋል። ቃለ...
Menu
Social profiles