Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 5 October 2022

የአፍሪካ ኅብረት “ ድርድሩ በይፋ ሊጀመር ነው።”

የአፍሪካ ኅብረት የሰላም_ንግግሩን የሚመሩ አካላትን፤ ቀንና ስፍራን አሳውቆ የሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ኦፊሴላዊ ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል። ይኸው በአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ የቀረበው ጥሪ እንደሚያሳየው፦ – የውይይት ቦታ 👉 ደቡብ አፍሪካ – የውይይቱ ቀን 👉 ከፊታችን ጥቅምት 8/2022 ጀምሮ – የሰላም…