Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 27 October 2022

የጀዌሪያ ሽኝት

የጀዌሪያ ሽኝት(ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ) ዛሬ ጂጂጋ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ነች። የወ/ሮ ጀዌሪያ በፀጥታ ሀይል ነፍሷ መቀጠፉ ብዙዎችን ለቁጭትና ለከፍተኛ ሀዘን ዳርጓል። የተገደለችበት ሁኔታ እጅግ አሳዛኝ ነው። ከቃል በላይ ነው፤ ልብ ይሰብራል። ጀዌሪያን ማጣት ቀላል አይደለም። ለምን? የተማረች ነች። ህዝብና ሀገሯን የምትወድ…