Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 2 November 2022

በኢትጵያ መንግስት እና ህወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት 12 ነጥቦች

ዛሬ በፕሪቶሪያ ፤ በኢትጵያ መንግስት እና ህወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት 12 ነጥብ የያዘ ነው። ከዚህም ስምምነት መካከል ፦ – ህወሓት #ትጥቅ_እንዲፈታ ከስምምነት ተደርሷል። – የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማረጋገጥ እና የኢፌደሪ ሕገ-መንግሥቱን ለማስከበር የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ተስማምተዋል።…