0 0

መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በሜክሲኮ የፌደራል ወንጀል ምርመራ መታሰሯን ተገለጠ።

ከዚህ ቀደም ታስራ ከእስር የተፈታችው መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ባለቤቷ መናገሩን ቢቢሲ ዘግቧል። የመስከረም አበራ ባለቤት አቶ ፍጹም ገ/ሚካኤል እንደተናግረው ፤...
Menu
Social profiles