ከአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም የተሰጠ የአቋም መግለጫ።

24 December 2022 የአማራ ህዝብ እንደሚታወቀው በመዋቅራዊ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ አንድ አመታት በላይ አስቆጥሯል ዛሬም መደመርበተባለ ማግሥት በመንግሥትመዋቅር በወለጋ፣መተከል፣ ሸዋ እና በመላው ኢትዮጵያ የመንግሥት ታጣቂዎች የኦሮሞ ልዩ...
0 0

የኳሱ ንጉስ ፔሌ በሞት ሊሸነፍ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend

ፔሌ የደረሰበት የካንሰር ህመም የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ እልፈተ ህይወቱን እንደሚጠባበቁ ቤተ ዘመዶቹ የሚለቁኣቸው መረጃዎች እንደሚከተሉት እየተዘገቡ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend as she...
0 0

በእነዚህ በ4ቱ አትታወቅ

1_በአልቃሻነት ጊዜያዊ ቁስሎችህ ወዳልሆንከው ማንነት እስከወዲያኛው እንዲለውጡህ አትፍቀድላቸው፡፡ ጠንካራ ሰው ማለት የማያለቅስ ሰው ማለት አይደለም፡፡ ጠንካራ ሰው ማለት በግልጽ ለአፍታ ያህል አልቅሶ የሚነሳ እና ላመነበት ነገር እንደገና የሚፋለም ነው፡፡ 2_ከችግሮች_በመሸሽ...

የጥመቀትን በዐል አከባበር የኦሮሞ ባለስልጣናት ሲከለከሉ ያማራ ክልል በወረሃ ታሕሳስ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ እየሸቀለ ነው።

ጥርን በአማራ ክልል።❶ ታህሳስ 26-30 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአስዳማሚው የቤዛ ኩሉ ሥነ-ሥርዓት ጋር - በላሊበላ፣ ❷ ጥር 6 የዳግማዊ ቴዎድሮስ የልደት በዓል - በጎንደር፣ ❸ ጥር 10 የከተራ በዓል...
0 0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር የመብት ጥያቄዎችን በሚያቀርቡና የመንግስትን አሰራር በሚተቹ የነቁ አማሮች ላይ በቀጣይ መንግስታቸው ሊወስድ የወሰነውን የአፈና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፊሽካ አድርጌ እመለከተዋለሁ። ክርስቲያን ታደለ...
Menu
Social profiles