0 0

የሦስቱነን ሚኒስትሮች ሹመት ለማጽደቅ የተሰጠው ድምጽ ፲ የህዝብ ተወካዮች እንደተቃወሙት ተነገረ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡለተን ሶስት የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።   ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ...
Menu
Social profiles