በተራዘመ ድርቅ በቦረና ዞን በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም እሞት አፋፍ ደርሰዋል።

" የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎች ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት ጀምረዋል " - የተልተሌ አርሶ አደር " በርሃብ ምክንያት የሞተ ሰው የለም " - ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በቦረና ዞን በድርቁ ምክንያት...
Menu
Social profiles