Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 8 March 2023

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል በነፃ ተሰናብቷል።

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ችሎት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን በነፃ አሰናብቷል። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል ነው ፍርድ ቤት በነጻ ያሰናበተው። የችሎቱን ፍርድ በንባብ ያሰሙት ዳኛ ” ተከሳሹ የቀረበበትን ወንጀል…