0 0

ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ ከሃገረ ፈረንሳይ እንዲወጡ ታስቦ “ቶማስ ወልድ” በተሰኘ የሐሰተኛ ስም እና ዜግነታቸውን በኮሎምቢያ ተደርጎ ፓስፖርታቸው ስለመሰራቱ

የአክሊሉ ሀብተወልድ ረጅሙ የዲፕሎማሲ ሥራ ፣ ብዙዎች እንደሚገምቱት ፣ የተጀመረው ከኢጣሊያ ወረራ በኋላ አይደለም፡፡ አክሊሉ ሀብተወልድ የዲፕሎማሲ ስራቸውን አሀዱ ብለው የጀመሩት በኢጣሊያ ወረራ ዋዜማ በ 1928 ዓ.ም ፓሪስ በሚገኘው የኢትዮጵያ...
Menu
Social profiles