Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 14 February 2022

መንግሥት መቀመጫቸውን አዲስአበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየሠጠ ነው

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት ሀገራት እና የኢጋድ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ፍሰሃ ሻውል በሰጡት ማብራሪያ መንግሥት በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን በርካታ እርምጃ መጓዙን ገልፀዋል። ሆኖም አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት አሁንም ለአሸባሪው ህወሓት በመወገን የኢትዮጵያን ስም እያጠፉነው ብለዋል። አሸባሪ ቡድኑ ከዚህ ቀደም በአማራና…

ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ አዲስ አበባ ይግኛሉ።

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵየ፣ አዲስ አበባ ቆይታ እንደሚኖራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት መረጃ ያሳያል። ልዩ መልዕክተኛ ሳተርፊልድ ከኢትዮጵያ መንግስት፣ ከአፍሪካ ህብረት እና ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት እንዲሁም ከሰብአዊ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ተገናኝተው…

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ሙከራ መደረጉን ኢንሳ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ኢንሳ አስታውቋል፡፡ የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ባለፉት ጊዜያት በባንኮች፣ በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት፣ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ በክልል ቢሮዎች፣ የትምህርት ተቋማት፣…

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል አሁንም የሕወሓት ወራሪ ሀይል ባለባቸው አካባቢዎችና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናግረዋል፡፡ ከሰሞኑ ከጦርነቱ ጋር…

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድቤት ባለፉት ስድስት ወራት ከ57ሺ በላይ መዝገቦች ላይ ወሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ፈርድ ቤት በስድስት ወራት ውስጥ ለ57 ሺ 179 መዝገቦች ውሳኔ መሰጠቱን አስታውቋል፡፡ የፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ ተስፋዬ መለሰ የፍርድ ቤቶችን የስድስት ወራት ሪፖርት ለከተማው ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለጹት፤ በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ውጤታማ አገልግሎት…

New Railway to Connect Ethiopia with Assab, Berbera, Lamu Ports

The Corporation has already received financial commitments, notably the Italian government’s agreement to fund the Ethiopian-Eritrean railway project. The African Development Bank (AfDB) and the French government have made pledges in the case of Berbera port. AfDB is also investing…

Ethiopian Airlines Transported more than 110 Million Stems of Flowers for Valentine’s Day

Ethiopian Airlines Transported more than 110 Million Stems of Flowers for Valentine’s Day Ethiopian Cargo and Logistics Service has operated 86 flights over the past two weeks, transporting more than 110 million flowers to various countries. Every year, Ethiopian Cargo…

ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

” በሱማሌ ክልል በድርቅ ለተፈቀሉት በርካታ ወገኖቻችን ውሃ በአስቸኳይ ይደርስ ዘንድ ለአንድ ወር በቀን 5 ቦቴ ድጋፍ ጀምረናል። በቀብሪ በያ ያየኽቸው ሁሉ በተለይም ሴቶች ጥያቄ አንድ ብቻ ነበር ‘ውሃ’ ፤ ለዘላቂ ጉድጏድ ቁፋሮም ከክልሉ ጋር እንተባበራለን። “

አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዝርዘር ጉዳዮች

– የህንፃው መሰረት ድንጋይ የተቀመጠው በሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ/ም በወቅቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በነበሩት በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ በረከት ስምኦን ነው። – ግንባታውን ለማካሄድ ረጅም ጊዜ ጥናት የተደረገ…