0 0

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

https://twitter.com/sisaywm/status/1553702040236216323?s=21&t=5nnBGtRF5-aI45ind78Cpg ‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል››  የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ ከሽብር ቡድን ሰርጎ ገቦች ጋር የተያያዘ ነው››  የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ከአማራ ክልል በተለይም ከሰሜን ወሎና ደቡብ ወሎ በደብረ ብርሃን...
Menu
Social profiles