1 0

“የአለም ፀሐይ ሁሉ ጠልቃ ትወጣለች፣የ’ኔ ፀሐይ ብቻ ምነው ጠልቃ ቀረች።”

ይኼንን ያሉት ሚስታቸውን በሞት የተነጠቁት ሌ/ጄኔራል ዐብይ አበበ ናቸው።ከሥር ያለው ፎቶ ውብ ወጣት ልዕልት ፀሐይ ኃይለሥላሴ ናቸውቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከ እቴጌ መነን አስፋው ከሚወልዷቸው ልጆች አንዷ ናቸው ልዕልቷ በጣሊያ ዳግም...
1 0

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጋዜጠኛና ደራሲ ፍቅሩ ኪዳኔ የፀሎትና የሽኝት መርኃ ግብር ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።

የጋዜጠኛ እና ደራሲ ፍቅሩ ኪዳኔ የመታሰቢያ መርኃ ግብር ዛሬ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ተካሄደ። ጋዜጠኛና ደራሲ ፍቅሩ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከቀናት በፊት በ88 ዓመታቸው ሕይወታቸው ማለፉ ይታወቃል። በዛሬው...
1 0

የሱዳን የሉዓላዊ ም/ቤት ሊቀመንበር ፤ ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ባህር ዳር የጣና ፎረም እየተካፈሉ ይገኛሉ።

ባህር ዳር የጣና ፎረም መካሄድ ጀምሯል። 10ኛው የ " ጣና ፎረም " ጉባኤ በአፍሪካ የሰላም ፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክ ይነግራል እስከ ጥምቅት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ...
Menu
Social profiles