Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 3 November 2022

አባታዊ የደስታ መልእክት ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

አባታዊ የደስታ መልዕክት ! ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በወቅታዊ ጉዳይ አባታዊ የደስታ መልእክት አስተላልፈዋል። ከመልዕክታቸው የተወሰደ ፦ ” ውድ ወገኖቻችን ጦርነትን የሰሙ ጆሮዎቻችን ዛሬ #ሰላምን እና #እርቅን…

አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ በፕሪቶሪያ ሲካሔድ የቆየው የኢፌዴሪ መንግስትና ህወሓት የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁንም አድንቀዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ ከአፍሪካ ሕብረት ጋር በመተባበር መድረኩን በማዘጋጀቷ አመስግነዋል፡፡ የጦር መሳሪያ…

“የጠላሽ…. ይጠላ….!!”

” የጠላሽ…. ይጠላ….!! “ ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ለንደን) አፈሩን ያቅልለት ነፍሡን ይማረውና ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ “ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው የጎዳሽ ይጎዳ ተፈጥሮ ትውቀሰው በከንቱ የሚያማሽ ስምሽን የሚያነሳ ክፉ በመሆኑ አለበት ወቀሳ … “ እያለ በምሬት እየጮህ ያንጎራጎረው እርግማን አሁን…

ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ።

• ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው ኔትዎርክ ጀምሯል ፤ አላማጣና ኮረም በሰዓታት ውስጥ አገልግሎት ያገኛሉ። ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ፤ #ኔትዎርክ ተቋርጦባቸው የነበሩት ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው ዳግም የኔትዎርክ አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉን…