1 0

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም።

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ...
0 0

የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።

በትናንትናው ዕለት ከተወገዙት ጳጳሳት መካከል የ"አባ ኤዎስጣቴዎስ" ሀገረ ስብከት የሆነው የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት "አባ ኤዎስጣቴዎስ" ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።
Menu
Social profiles